የጨርቅ ቆራጭ ሰራተኛ (Garment Cutting Worker)

Salary range: 5001 - 10000
Job description:

ዋና ኃላፊነቶች፦

  • የጨርቅ መለካት እና ለስራ ዝግጁ ማድረግ
  • በተሰጠው ዲዛይን እና መጠን መሰረት ጨርቅ መቁረጥ
  • የስራ ጥራት ማረጋገጥ
  • የስራ ቦታን ንፁህና የተደራጀ ማድረግ
  • ከስፌት እና ሌሎች የምርት ቡድኖች ጋር በመተባበር መስራት
  • የጨርቅ ብክነትን በመቀነስ ውጤታማ ስራ ማከናወን
Job requirements:

ተፈላጊ ችሎታና መስፈርቶች

 

  • በጋርመንት ወይም በልብስ ማምረቻ ስራ ቢያንስ 1 ዓመት ልምድ
  • የጨርቅ መለኪያ እና የቁራጭ መሳሪያዎችን መጠቀም የሚችል
  • ለጥራት ትኩረት የሚሰጥ
  • በቡድን በጥሩ ሁኔታ መስራት የሚችል

 

የትምህርት ደረጃ

  • ቢያንስ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
  • በጋርመንት/ቴክስታይል ሙያ ስልጠና ያለው ተመራጭ ይሆናል

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.

×

    Submit Your CV