የስራ መደብ፡ የልብስ ስፌት ሰራተኛ (Garment Sewing and Assembly Worker)

Salary range: 5001 - 10000
Job description:

ዋና ኃላፊነቶች፦

  1. የተቆረጡ ጨርቆችን በስፌት ማሽን መስፋት
  2. የልብስ ክፍሎችን በትክክል መስፋት እና ማጠናቀቅ
  3. የስራ ጥራት መቆጣጠር እና የተጠየቀውን መስፈርት ማሟላት
  4. የስፌት ማሽኖችን በአግባቡ መጠቀምና መጠበቅ
  5. የምርት ብዛትና ጥራት መቆጣጠር
  6. ከሌሎች የምርት ክፍሎች ጋር በትብብር መስራት
  7. የስራ ቦታን ንፁህና የተደራጀ ማድረግ
Job requirements:

ተፈላጊ ችሎታና መስፈርቶች

  • በጋርመንት ወይም በስፌት ስራ ቢያንስ 1 ዓመት ልምድ
  • የስፌት ማሽን መጠቀም የሚችል
  • ትክክለኛነት፣ ፈጣንነት እና ለጥራት ትኩረት የሚሰጥ
  • በቡድን መስራት የሚችል
  • ከፍተኛ የስራ ትጋት እና ተጠያቂነት ያለው

የትምህርት ደረጃ

  • ቢያንስ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
  • በጋርመንት/ቴክስታይል ወይም ስፌት ሙያ ስልጠና ያለው ተመራጭ ይሆናል

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.

×

    Submit Your CV